Nojoto: Largest Storytelling Platform
nojotouser6610883556
  • 13Stories
  • 16Followers
  • 59Love
    0Views

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

i will servive

  • Popular
  • Latest
  • Video
7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

"አንዳንዴ በውይይትና በንግግር የማትፈታቸው ጉዳዮች ይገጥሙሃል፤ የዛኔ ቀና ትልን ለፈጠረክ አምላክ ትሰጣቸዋለክ፤ ምክንያቱም መታገል የምትችለው ያቅምህን ነውና"

©ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት #Smile 😍

#Smile 😍

7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

"ሁሌ ከእንቅልፍክ ስትነሳ የመጀመሪያ ስራክ ሰይጣንን ማናደድ ይሁን፤ ፈጣሪህን አመስግነው፡፡" #True
7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

MERCY FOR NAZERAWIT Mercy For Nazerawit

Mercy For Nazerawit

7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

ከቀናት በፊት ይሄ ሁሉ በፌስታል ውስጥ ያሉት እንደ እኔና እንደ እናንተ ሩቅ አሳቢ የሰው ልጆች ነበሩ፡፡ አሁን ግን ላይመለሱ እስከወዲያኛው አሸልበዋል፡፡ መቼ በቃ እንደምንባል አናውቅምና ሁሌም መልካም በመስራት እንዘጋጅ፡፡
"ቸር አውለኝ" ማለትን እንልመድ፡፡ አቤቱ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት አኑርልን፡፡

አቤቱ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት አኑርልን፡፡

7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

የፍቅር ጥግ የሆነችውን እናት እየተሳደብክ የፍቅር ቀንን ብታከብር ምን ዋጋ አለው፡፡
የዞረበት ትውልድ!!! Unless You love every Mom in the world don't talk about valentine day!

Unless You love every Mom in the world don't talk about valentine day!

7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

በዚች ዓለም ላይ የሚረዳክ ብቸኛ ሰው አንተ መሆንክን ስታቅ ውሃም ይመርካል፤
መኖር ትርጉም ያጣል፡፡
😵😵😵 lonely

lonely

7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

I JUST WANT TO COMMIT SUICIDE, BUT I CAN'T, COZ AM ORTHODOX!!!
😢😢😢 Give up on everything

Give up on everything

7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

"እግዚአብሔር ላያሳድግ አይተክልም" በጨለማ ውስጥ ብትሆንም ፈፅሞ አትፍራ፡፡ trust in God

trust in God

7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

☝☝☝
አንተ ግን እንደ ሰዎች አይደለክምና 
ለዚህ ቀን አደረስከኝ፤
ሩጫዬን አልጨረስኩምና ሁሌም 
በመንገዴ ሁሉ ከፊቴ ቅደምልኝ፡፡
☝☝☝

7c7c4897ed591ba2f150324c99e4e489

ከዚም ከዚያ ጉዞ ወደ መልካምነት

Stop being a prisoner of your past.
Become the architect of your future. let it go

let it go

loader
Home
Explore
Events
Notification
Profile